በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2201–2220 እያሳየ
ያህያ ስጋ አልጋ ቢሉት አመድ
telegramይህ አንበሳ ደም ደም አገሳ
telegramያልተቀጣ ልጅ ያልታጠበ እጅ
telegramለመስጠት አለመቸኮል ከሰጡም ወዲያ አለመጸጸት
telegramውሽማዋን ብታይ ባልዋን ጠላች
telegramፈሪ ፈራና እጉድባ ቢተኛ ጆሮውን በላው ያይጥ ቀበኛ
telegramሀምሌን በብጣሪ ነሀሴን በእንጥርጣሪ
telegramዘመድና እሳት በሩቅ
telegramእንስራዋን ጥላ ወንዝ ወረደች
telegramሰው ጥራ ቢሉት መራራን ጠራት
telegramእዬዬ ሲደላ ነው
telegramእደለ ቢስ አሞራ አሸን ሲመጣ አይኑ ይጠፋል
telegramዘመድ ቢረዳዳ ችግርም አይጎዳ
telegramሆዳም ፍቅር አያውቅም
telegramሆድ ወዶ አፍ ክዶ ክፉ ለምዶ
telegramእጅግ ማግኘት ያመጣል ትእቢት
telegramየሚሰርቅ ሰው አደራ ቢያስቀምጡት እጅ ይነሳል
telegramየሌባ ዋሻ የቀማኛ መሸሻ
telegramእጸድቅ ብየ ባቅፋት አንቀላፋች
telegramየሴት ልቧ እንጂ ሆዷ አይመርጥም
telegram