በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2401–2420 እያሳየ
ነጭ ሽንኩርት በመሽተቱ እራሱን ቀብሮ ይኖራል
telegramብልጥ ለብልጥ አይን ብልጥጥ
telegramየለመደ ልማድ ያሰድዳል ከማእድ
telegramያየ ቢሄድ ያልሰማ ይመጣል
telegramእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ
telegramየሞኝ እጁን ሁለት ጊዜ እባብ ነከሰው አንድ ጊዜ ሳያይ ሁለተኛው ሲያሳይ
telegramካዋቂ ጠያቂ
telegramሴት ሲበዛ ልማት ይፋጠናል
telegramፍቅር ሲጠና ቆሎ ያጓርሳል
telegramእንደ ሽመላ በሁለት ይበላ
telegramያመጣሁት ውሻ ነከሰኝ ያነደድኩት እሳት ጠበሰኝ
telegramዝንጀሮና ጥዋ ክፉ ነው የሚይዝ
telegramይበላው ካጣ ይበላበት ያጣ
telegramላም በረቱን የሰው ልጅ አባቱን አይረሳም
telegramለቡናሽ ቁርስ የለሽ ለነገርሽ ለዛ የለሽ
telegramሀሰተኛ ብርቱ ወንጀለኛ
telegramውሀና ጠጅ እኩል ይጠጣሉ
telegramያለው ይምዘዝ የሌለው ይፍዘዝ
telegramያልተጠናከረ ድንገት ተሰበረ
telegramቶፋ በማን ምድር ትለፋ
telegram