በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2441–2460 እያሳየ
ሁለተኛ ጥፋት ከገበያ ቆሞ ማንቀላፋት
telegramተወፈሩ ፈጣሪን አይፈሩ ሰውን አያፍሩ
telegramያለውን ካልሰቱ በስም አይበሉ
telegramያንዱ ቤት ሳይጠፋ ያንዱ ቤት አይለማ
telegramለዋንጫ ቡሽ ለውሀ ጉሽ የለውም
telegramየድፍድፍ ኩራቱ ውሀ እስኪገባ ነው
telegramይቺን ለኛ ጥሬን ለጌኛ
telegramየልጅ ብልጥ የፊት የፊቱን
telegramየበሰበሰ ዝናብ አይፈራም
telegramእዬዬ ሲዳላ ነው
telegramሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል በሶ ሲበሉት ያንቃል
telegramቀለም በቀንድ ውስጥ ጨለማ ነው ሲፃፍ ግን ብርሃን ነው
telegramለእጅ ርቆ ለአይን ጠልቆ
telegramሁሉ ሄደ ተበተነ እህና እኔ ቀረነ አለ ያዘነ
telegramለቀላል ሰው ምስጢር መንገር በቀዳዳ አቁማዳ ጤፍ መቋጠር
telegramፈረስ ቢያነክስ አህያ ታጉዝ
telegramይብላ እንደ ቤቱ ይስራ እንደ ጎረቤቱ
telegramእኔ ልብላ አንተ ጦም እደር
telegramለወታደር ሰፊ መንደር ለወዲላ መልካም ዱላ
telegramወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ
telegram