ምሳሌዎች

በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።

ከ3,328 ምሳሌዎች 2461–2480 እያሳየ

2461

ሀብታም ገንዘቡን ያስባል ድሀ ቀኑን ይቆጥራል

telegram
2462

የሴት ምክር ማሰሪያው አሽከቴ

telegram
2463

እጅህን ከባህር አግባ ብታገኝ አሣን ታወጣለህ ባታገኝ ታጥበህ ትወጣለህ

telegram
2464

ሳይቸግር ጤፍ ብድር በስተርጅና ሙሽርና

telegram
2465

የማይድን ባህታዊ ወተት አምጡ የማይድን ፉቅራ ጠላ ስጡ

telegram
2466

ጤፍ ከአቅሙ እንክርዳድ ከፈለ

telegram
2467

ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሩዋቸው የተነሱ እንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው

telegram
2468

ካንዠት ካለቀሱ እንባ አይገድም

telegram
2469

ሚስትህ አረገዘች ወይ ቢለው ማንን ወንድ ብላ አለው

telegram
2470

ቆማጣ ብለው ያው ቁምጥና ነው ሌላ ምን ይመጣል አለ

telegram
2471

የሞላለት ድመት በሞዝቮልድ ይተኛል

telegram
2472

ንጉስ በመንግስቱ ጎልማሳ በሚስቱ አምላክ ባምላክነቱ

telegram
2473

የሆነ አይመለስ እሳት አይጎረስ

telegram
2474

ዶሮ ከጋጥ በሬ ከቆጥ

telegram
2475

የሚወዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ

telegram
2476

የአንዱ ሀገር ዘፈን ለአንዱ ሀገር ለቅሶ ነው

telegram
2477

ለሴት ምስጢር ማውራት በወንፊት መቅዳት

telegram
2478

ዘፈን በከበሮ አዋጅ በደበሎ

telegram
2479

ድሀና ገበያ ሳይገናኙ ይሞታል

telegram
2480

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል

telegram