Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2461–2480 of 3,328 proverbs
ሀብታም ገንዘቡን ያስባል ድሀ ቀኑን ይቆጥራል
telegramየሴት ምክር ማሰሪያው አሽከቴ
telegramእጅህን ከባህር አግባ ብታገኝ አሣን ታወጣለህ ባታገኝ ታጥበህ ትወጣለህ
telegramሳይቸግር ጤፍ ብድር በስተርጅና ሙሽርና
telegramየማይድን ባህታዊ ወተት አምጡ የማይድን ፉቅራ ጠላ ስጡ
telegramጤፍ ከአቅሙ እንክርዳድ ከፈለ
telegramነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሩዋቸው የተነሱ እንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው
telegramካንዠት ካለቀሱ እንባ አይገድም
telegramሚስትህ አረገዘች ወይ ቢለው ማንን ወንድ ብላ አለው
telegramቆማጣ ብለው ያው ቁምጥና ነው ሌላ ምን ይመጣል አለ
telegramየሞላለት ድመት በሞዝቮልድ ይተኛል
telegramንጉስ በመንግስቱ ጎልማሳ በሚስቱ አምላክ ባምላክነቱ
telegramየሆነ አይመለስ እሳት አይጎረስ
telegramዶሮ ከጋጥ በሬ ከቆጥ
telegramየሚወዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ
telegramየአንዱ ሀገር ዘፈን ለአንዱ ሀገር ለቅሶ ነው
telegramለሴት ምስጢር ማውራት በወንፊት መቅዳት
telegramዘፈን በከበሮ አዋጅ በደበሎ
telegramድሀና ገበያ ሳይገናኙ ይሞታል
telegramየጨነቀው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል
telegram