በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2501–2520 እያሳየ
ሳይሰሙ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ
telegramትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ
telegramልፋ ያለው በሬ ቆዳው ለከበሮ
telegramእውነት ለግዜር ውሸት ለሳጥናኤል
telegramለፈረስህ አንገት ለጋሻህ እንብርት
telegramእድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ
telegramያባት ሞቱን አይወዱ ረጃቱን አይሰዱ
telegramያለ ዝናብ ነጎዳ ያለብድር እዳ
telegramለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ናት
telegramያባት ልጅና ጆሮ አንድ ነው
telegramነገር የዋለበት ዳኛ ያውቃል ከብት የዋለበት እረኛ ያውቃል
telegramኑሮ ያኗኑራል ህግ ያከባብራል
telegramየመጣ ሳይመጣ የውሃ ቦይ ጥረግ
telegramተመመራመር ይገኛል ነገር
telegramበጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ሲመቱት እንብላው እንብላው ይላል
telegramሾላ በድፍን
telegramቀልደኛ ገበሬ ሲያስቀን አደረ
telegramጦጣ ባለቤቱን ታስወጣ
telegramጆር አይጦምም አይን አይጠግብም
telegramየማን እርሻ ብለህ እረስ የማን ሚስት ብለህ ውረስ
telegram