በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2541–2560 እያሳየ
ሰዶ ማሳደድ ቢሻህ ዶሮህን ለቆቅ ለውጥ
telegramለንጉስ ያልረዳ ከባህር የማይቀዳ
telegramያረጀን ሹም ገባር ይከሰዋል ያረጀን ጅብ አህያ ይጥለዋል
telegramፍዳ ለሀጥአን እሴት ለጻድቃን
telegramነገሩ ነገር ነው ውስጡ ጥቅንጥቅ ነው
telegramስም ይወጣል ከቤት ይሄዳል ጎረቤት
telegramለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስ
telegramላለፈ አይጸጸቱም ለሚመጣው አይበለጡም
telegramድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኑሮ እከክ ይወረው ነበር
telegramተበድሮ ቅቤ ታርዞ ጎፈሬ
telegramሴትና ዶሮ ሳያብድ አይውልም
telegramይገርመኛል ገንፎ ከራቴ ተርፎ
telegramያልነበረ ያፈርሳል ቀዳዳ ያፈሳል
telegramጅብ እንኳን ጓደኛውን ይጠራል
telegramበሽታውን የደበቀ መፍትሄ አያገኝም
telegramየ10 አለቃዬ ምክትሌ ሆይ አንተም እንደ መቶ ትኮራለህ ወይ
telegramያላረፈች እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ትገባለች
telegramከነገሩ ጾም ይደሩ
telegramየአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ
telegramፈርተው ድንጋይ ቢጥሉ ጅብ ወጣ ከዱሩ
telegram