በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 241–260 እያሳየ
እድላም አሞሌ የምርጫ ምልክት ነው
telegramያልበጀው እሳት ፈጀው
telegramቁንጥጫ ይሻላል ከግልምጫ
telegramነገር በዋና ሜዳ በእረና
telegramውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ
telegramቀበሮ ናት የገጠሩዋ ሚዳቋ ናት የሰፈሩዋ
telegramእንደ እናቴ እንጂ እንደ ሚስቴ ሀሳብ አታውለኝ
telegramኑሮ ካሉት ፍሪጅ ይሞቃል
telegramእናንተ ቤት ያለው እሳት እኛ ጋርም አለ
telegramሀብታም ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም
telegramለስሱ ፍትፍት አሳይቶ እበት ያጎርሷል
telegramየክረምት ጥማትና የመከር ጊዜ ረሀብ አለባለቤቱ የሚያውቀው የለም
telegramይገርማል አህያ ከዥብ ይከርማል
telegramየማያድግ ልጅ ባራስ ቤቱ ዳንኪራ ይመታል
telegramመልካም አባት ለልጆቹ እጁን ኪሱ ይከታል
telegramሞኝና ወረቅት ኢንተርኔትን ናቁ
telegramየሌለው ሚስት የለው ወዳጅ የለው
telegramሸኚና ጥላ ቤት አይገባም
telegramየማታርፍ ጣት አር ጠንቁላ ወጣች
telegramጸሎት ከፍቅር ሀይማኖት ከምግባር ይበጃል
telegram