ምሳሌዎች

በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።

ከ3,328 ምሳሌዎች 2601–2620 እያሳየ

2601

የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች

telegram
2602

ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል

telegram
2603

ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው

telegram
2604

ሙቅ ውሀና የሰው ገንዘብ አይጠቅምም

telegram
2605

ለጉንዳን ደም የለው ለዝንብ ቤት የለው

telegram
2606

ያራስ ክፉ መበለት ያደጋ ክፉ እሳት

telegram
2607

የሚክድ ሰው አደራ ቢያስቀምጡት እጅ ይነሳል

telegram
2608

ለጋስ ቢለግስ አበደረ እንጂ አልሰጠም

telegram
2609

ዝንጀሮ የቂጧን መላጣ ሳታይ በባልንጀራዋ ትስቃለች

telegram
2610

ደፋር ሴት ጉልቻ ረግጣ ትወጣለች

telegram
2611

ያበጠው ይፈንዳ

telegram
2612

ያልሟል ይተረጉሟል

telegram
2613

ያልታደለ ቆዳ ሲላፋ ያድራል

telegram
2614

ለዳኛ ዳኛ አለው ለአንበሳ ተኩላ አለው

telegram
2615

ይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራት

telegram
2616

ዝም ያለ ተንኮለኛ ይመስላል እንብላ ያለ ስስታም ይመስላል

telegram
2617

ባሏን እጎዳው ብላ መንታ ልጅ ወለደች

telegram
2618

የሚበላው ካጣ ይበላበት ያጣ

telegram
2619

ዘመድን የሚወጉበት ጦር ጅንፎው አይለቀቅም

telegram
2620

ተልባ በጥባጭ ሳለች ጎመን ቀንጣሹዋን ምች መታት

telegram