በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2741–2760 እያሳየ
እዳ አለብኝ ብለህ አትቸገር እዳ የለብኝም ብለህ አትከበር አይታወቅም የአምላክ ነገር
telegramሴት ሲያፏጩላት ያረሱላት ይመስላታል
telegramጥንቸል ጥላው ጠላት ይመስለዋ
telegramሳይቸግር ጤፍ ብድር መከበር በከንፈር
telegramጆሮውን ቢቆርጡት መስሚያው ይቀራል
telegramቂልን አንድ ጊዜ ስደበው ሲሰደብ ይኖራል
telegramየፈረሰኛ ማቅ ለባሽ የሴት ትምባሆ ጎራሽ
telegramሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲነቀል ካንዱ ተንጠልጠል
telegramሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግት
telegramያንድዋ እለት አንድዋ ባልቴት
telegramሀብታም ለሰጠ ደሀ ምንጭሩ አበጠ
telegramሳያውቁ የቆረጡት አበባ የፈለጉት ቀን ይደርቃል
telegramያያን ጨንቋራ ሁሉ ያየዋል
telegramድሀ ሲያገኝ ያጣ አይመስለውም
telegramየሽሮ ድንፋታ እስኪቀርብ ድረስ
telegramተክፉ ተወልጄ ስፈጭ አደርኩ
telegramለሰው ጠላቱ ይወጣል ከቤቱ
telegramችኩል አፍ ሞትን ይጠራል
telegramከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከመረቁ ጾመኛ ነኝ
telegramቁም ነገር ይዞ ተረት ቂም ይዞ ጸሎት
telegram