በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2881–2900 እያሳየ
ሺ ዝንብ መሶብ አይከፍትም
telegramሁለት አገር አራሽ ለባልንጀራው አውራሽ
telegramየሚወዱትን አቅፎ የሚጠሉትን ነቅፎ
telegramችኮ የጦም ስጋ
telegramድሀ ካልጋረ ዶሮ ካልጫረ
telegramእየወገንህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ
telegramመሄድ በጋ ነው መቀመጥ ክረምት ነው
telegramያልበላኝን ቢያከኝ አይገባኝ
telegramቄስ ኤርክሶን መምህሩ እናት አያስቀብሩ
telegramየዘንድሮውስ ብርድ ቆማጥ ያሳቅፋል
telegramፈረስ በራሪ በቅሎ ሰጋሪ
telegramነገር ያለዳኛ ተረት ሰማይ ያለ ደመና ብረት
telegramሀብታም ቢያብር ድህነትን ያጠፋል
telegramደግ ጎረቤት ውሻና ድመት ያሳድጋል
telegramየሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል
telegramያባት እርግማን ሲዳሩ ማልቀስ
telegramንብ ቢሄድ ካጥር ሰው ቢሄድ ካገር
telegramሲታጠቡ እስከ ክንድ ሲታረቁ ከሆድ
telegramቆርሶ ያላጎረሱትን ቀዶ ያላለበሱትን ብላቴና ማዘዝ አይገባም
telegramከወንድም ደረቅ ከወጥ መረቅ
telegram