በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3001–3020 እያሳየ
ለዳኛ የነገሩት በርጥብ ያቃጠሉት
telegramድንኳን ያየ ባለጌ
telegramሀሰተኛን ሲረቱ በወንድም በእህቱ
telegramለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታል
telegramየሚያልቅ እህል ከማያልቅ ዘመድ ያጣላል
telegramያደረገችውን ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ
telegramያ በሬ ባላገደደ ያ በሬ ገደል ባልገባ
telegramሰካራም ዋስ አያጣም
telegramታልቸኮሉ ቀስ በቀስ ይገኛል ሁሉ
telegramድመትን አይጥ ገደለቻት ወይ ጥቃት ወይ ጥቃት
telegramሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው
telegramለቂጡ ጨርቅ የለው ቆንጆ ያባብላል
telegramለሴት ጠላ ለፈረስ ቆላ
telegramየልመና እንጀራ ምንጊዜም ከልመና አያወጣም
telegramዳር ሲፈታ መሀል ዳር ይሆናል
telegramችኩል እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ይገባል
telegramየማያዛልቅ ጸሎት ለቅስፈት
telegramየሀጥኡ ዳፋ ጻድቁን ያዳፋ
telegramፈሪ ፈራና እጉድባ ቢኛ ጆሮውን በላው ያይጥ ቀበኛ
telegramማሽላ እየፈካ ያራል
telegram