በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3141–3160 እያሳየ
የሞኝ ምስጋና የግንቦት ደመና
telegramዘጥ ዘጥ አቁማዳ ቂጥ
telegramቀጥኜ ቢያየኝ ጅማት ለመነኝ
telegramሁሉም ሰው መምሰሉ ባይታይ አመሉ
telegramቀንበር ታርቆ ጣውንት ታርቆ ምን ይሆናል
telegramየአብሮ አደግ ልብ በቁና ይሰፈራል
telegramለቀላል ምስጢር መንገር በቀዳዳ ጤፍ መቋጠር
telegramቀለበት ለቆማጣ ሚዶ ለመላጣ
telegramተናግሮ ያጣ ሰው ሶስት ጊዜ ሞቱ ነው
telegramይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽስ ይፈታሻል
telegramሂዳ ጉበት ቢነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች
telegramየሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባ
telegramያልታየ እንጂ ያልተሰማ ያልተደረገ እንጂ ያልተባለ ነገር የለም
telegramዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተደግፎ ነው
telegramየሆድ ምቀኛው አፍ ነው
telegramሀብታም ነው መባል ያኮራል ድሀ ነው መባል ያሳፍራል
telegramተምሮ ያላስተማረ ዘርቶ ያላጠረ
telegramለተወገረ የማያዝን እንብርት የለውም
telegramትሻልን ትቼ ትብስን አገባሁ
telegramለገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ
telegram