በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 581–600 እያሳየ
ዝናብ ካልጣለ ሁሉ ቤት እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት
telegramደግ አማችን መጦር ክፉ አማችን በጦር
telegramሸማ ለብሶ ስልቻ በቅሎ ጭኖ ለብቻ
telegramነገሩ ነገር ነው ውስጡ ጉራንጉር ነው
telegramደህና ጦር ያለው ለግምብ ይሞክረው
telegramለልጅ ጥርስህን ለዝንብ ቁስልህን
telegramበሽታውን የደበቀ ቫይረሱ አለበት
telegramችግር በቅቤ ያስበላል አለች ዉሻ
telegramስትወልድ የምትበላውን በርግዝናዋ ጨረስችው
telegramእዚያው ዘንቦ እዚያው ያባራ
telegramያህያ ደግነት ጭነት ማብዛት
telegramለብልህ አይነግሩም ለንጉስ አይመክሩም
telegramዝርክርክ ከወንፊት የባሰ ዝክዝክ
telegramየማታድግ ውርንጫ እናትዋን ትመራለች
telegramዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት ከቡሄ ወዲያ የለም ክረምት
telegramየነቶሎ ቶሎ ቤት በሊዝ ተሸጠ
telegramሰዶ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጥ
telegramያለአንድ የላት በዘነዘና ትነቀስ
telegramየሚሰራ ምንም አያወራ
telegramጥቂት ያለው ሁሉ ብርቁ ነው
telegram