በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 681–700 እያሳየ
እንደ ጴጥሮስ ብጽላሎተ ርእስ እንደ ጳውሎስ በዘፈረ ልብስ
telegramሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል
telegramየባልቴት ወብራ የክረምት ብራ
telegramለወጡም እዘኑለት ከደረቁም ብሉለት
telegramድሀ በሽታ አያውቅም ሀብታም ጤና የለውም
telegramብልህ ሚስት ለባሏ አክሊል ናት
telegramመሞት የፈለገ ግልገል ቀበሮ ቤት ሄዶ ይጨፍራል
telegramሳይቃጠል በቅጠል
telegramልብ ካላየ አይን አይፈርድም
telegramተዋጊ በሬህን ተናካሽ ውሻህን ያዝ
telegramዘመድና መድሀኒት በተቸገረ ቀን ይፈለጋል
telegramብርድ ቢያብር ለቁርጥማት ይዳርጋል
telegramድስት ግጣሙን አያጣም
telegramበሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
telegramካንድ ልጃገረድ ይገኛል ሁለት ዘመድ
telegramተመንግስት አመልጣለሁ ለሞት እድናለሁ ማለት ዘበት
telegramእቺም ቂጥ ሆና ስንጥቅ ተበጀላት
telegramሀሳብ ከውለታ አይቆጠርም
telegramበግ ከበረረ ሞኝ ካመረረ አይመለስም
telegramቀን ቢረዝም ልብ ይደክም
telegram