በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 741–760 እያሳየ
ባለጌ ያለዉ ቻት ሩም እሾህ ያለዉ አሳም ነገሩም ልዋጥህ ቢሉት እሺ አይልም
telegramዝንብ ሳያቆሙ ዝግን አይቅሙ
telegramነቢያት በቀየሱ ሀዋርያት ገሰገሱ
telegramመልክ ታጥቦ አይጠጣ ወይ አይበላ
telegramየሀምሌ ጭቃ ቅቤ ለጋ
telegramፈሪ የናቱ ልጅ ነው
telegramእድላም አሞሌ በዶላር ይሸጣል
telegramነገር ሲያመልጥ እራስ ሲመልጥ አይታወቅም
telegramተልባ መስሎሽ ሰናፍጭ ትቀምሽ
telegramለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ አይቻልም
telegramወንዝ ለወንዝ ሩዋጭ የሰው በግ አራጅ
telegramላሊበላ አደራውን አይበላ
telegramውሀ ቢደርቅ አሳ ያልቅ
telegramየማይፈርስ ምሽግ የለም
telegramየማይዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት
telegramደረጃ ለፍቶ መሄጃ
telegramቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል
telegramደገኛ ሲያርስ ቆለኛ ያነፍስ
telegramእንኳን መሞት ማርጀት አለ
telegramያህያ ስጋ ውርደተኛ አልጋ ላይ ቢያኖሩት እመሬት ይተኛ
telegram