በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 841–860 እያሳየ
ቤተ ሰሪ የተሰረቀ ቦታ አይገዛም
telegramሺ አውል ከሚሞት ሺ ይሙት
telegramእንደ ካህን ናዝዞ እንደ ንጉስ አዝዞ
telegramባልዋን ጎዳሁ ብላ ትምህርት ቤት ገባች
telegramዳኛ አይነቀፍ እሳት አይታቀፍ
telegramጅምር ይጨረሳል ልጉም ይተኩሳል
telegramሊያስቡት አይገድም
telegramእንግዳ ሆነህ ብትመጣ ሳይሰለቹህ ውጣ
telegramእናትዋን አይተህ ልጅቷን አግባ
telegramዝንጀሮ መቀመጫዬ ይብሳል አለች
telegramጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቀው
telegramድሮ ካያታችን ካጤ ነው ትውልዳችን
telegramያገር ልጅ የማር እጅ
telegramለሰው ቢነግሩት ለሰው
telegramተወገብ በላይ ጥጋብ ተወገብ በታች ራብ
telegramነገረኛ ታሞ አይተኛ
telegramየሎሌ አልቃሽ የሴት ቀዳሽ የቄስ አውደሽዳሽ
telegramድሀ ሲቀልጥ አመድ አመድ ይሸታል
telegramየሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነው
telegramንጉስ የሰቀለው አንበሳ የሰበረው
telegram