በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 921–940 እያሳየ
ለአገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ
telegramሴት አማት የመረዘው ኮሶ ያነዘዘው
telegramድሀ ሲቀማጠል ከወገቡ ቀምጠል
telegramጻድቃን ሳይቀጣጠሩ ይገናኛሉ ሀጥአን ግን በተቃጠሩበት ይተጣጣሉ
telegramጅብ ባጥንት የተገደገደ በጅማት የተማገረ ቤት አለ ቢሉት ወዴት ነው ሳይል ገደል ገብቶ ሞተ
telegramጀርባዬን እከከኝ ለኔ ራቀኝ
telegramየውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ
telegramያራሷን ገንፎ እርጉዙዋ ውጣ ሞተች
telegramእንዲያውም በመላ ፈስ ዳለቻ ነው
telegramዶሮ ከጋጥ አህያ ከቆጥ
telegramጦጣ መጀመሪያ የመቀመጫዬን አለች አሉ
telegramየሴት አገሩዋ ባሏ ማደሪያዋ አመሏ
telegramያህያ ስጋ ካልጋ ሲሉት ካመድ
telegramዘንጋዳ ተቆረጡት አገዳ እዳኛ ከደረሱ እዳ
telegramደግ ጎረቤት ያወጣል ከመአት
telegramእኩሉን ተላጭታ እኩሉን ተቀብታ
telegramየማይዘልቅ ባል ቅንድብ ይስማል
telegramየባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል
telegramውሀ ለወሰደው ፍለጋ የለውም
telegramህመሙ ቀርቶ ሞቱን በሰጠኝ
telegram