በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1141–1160 እያሳየ
ፈረሰኛ የወሰደውን እግረኛ አይመልሰውም
telegramየፍየል ጅራት ቂጥ አይከድን ከብርድ አያድን
telegramሴት አግብተው ሴት ቢወልዱ የት አለ ንግዱ
telegramፈሪ የሚያባርረው ሳይኖር ይሸሻል
telegramትምህርት የማያልቅ ሀብት
telegramጅራፍ እሱው ይገርፍ እርሱው ይለፈልፍ
telegramሺ አውል ኪሞት ሺ ይሙት
telegramያሞሌ ጥጃ በወንዙዋ ትናፋ
telegramነገር ለጀማሪው እሳት ለጫሪው
telegramዲያቢሎስ በክፋቱ ተወጋ ዳቢቱ
telegramለመስራት ያፈረ ለመብላት ደፈረ
telegramየማይከፍል ባለእዳ የሰጡትን ይቀበላል
telegramየሚከርመውም የማይከርመውም ባንድነት ዝናብ ይለምናል
telegramየገንዘብን ነገር ካሰላሰሉት አባ ሀናም ሞቱ እንደጨበጡት
telegramጆሮ ያለው ይስማ የሰማ ያሰማ
telegramየፈስ ማደናገሪያው ዳቦ
telegramቄሱም ዝም መጽሀፉም ዝም
telegramውሀ ሲጎድል ተሻገር ዳኛ ሲገኝ ተናገር
telegramካላት ከፍላ ኑ ቅመሱ የምትል ናት ተቃመሱ
telegramለዳኛ አመልክት እንዲሆን መሰረት
telegram