በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 101–120 እያሳየ
ተሰግዳዳ ቦታ ታዳጊ ጌታ
telegramሀሳብና መንገድ ማለቂያ የለውም
telegramያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል
telegramየወንድ አጭር ዝንጀሮ የሴት አጭር ወይዘሮ
telegramያዛዥ ቤተ ክርስቲያን ሳሚ ያጋፋሪ ራስጌ ቋሚ
telegramቆዳ ማንጓጓቱን ስሱ መጓጓቱን አይተውም
telegramህመሙን የደበቀ መድሀኒት የለውም
telegramእንጀራ የለም እንጂ በወተት አምገህ ትበላ ነበር
telegramተኮሰ ጣለ ወጋ ነቀለ
telegramጅራትና ሀሜት በሰተኋላ ነው
telegramለእግዚአብሄር የቀነቀነ ለጽድቅ ለጌታ የቀነቀነ ለወርቅ
telegramሎሚና ትርንጎ ሞልቶ ባገር እንቧይ ያሸታል አወይ የድሀ ነገር
telegramየአፍ ወለምታ በፖሊስ ይታሻል
telegramእጭን ያለ ኮርቻውን እለምን ያለ ስልቻውን
telegramሁለተኛ ግፍ ልብሴን ይገፍ ጀርባዬን ይገርፍ
telegramየቸገረው ዱቄት ከንፋስ ይጠጋል
telegramየጨነቀው እርጉዝ ያገባል
telegramትልና መጋዝ በሽተኛና ጓዝ
telegramየምትበላው እህል ከማታየው መሬት ይበቅላል
telegramእንዲያው ከምትቀሪ ምንቸቱን አንቅሪ
telegram