በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1501–1520 እያሳየ
እፍኝ ቆሎ ይዘህ ከአሻሮ ተጠጋ
telegramእንበለ ገንዘብ መዝናናት ያመጣል ውርደት
telegramይህን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ
telegramሀብት የጠዋት ጤዛ ነው
telegramሀይማኖት ያለ ፍቅር ጸሎት ያለ ግብር
telegramያልታደች ወፍ አይኗ በጥቅምት ይጠፋል
telegramቂጥ ገልቦ ክንብንብ
telegramያልወለደ አጋድሞ አረደ
telegramተማሪና ዶሮ በሞቱ ክብሩ ነው በቁመናው እራቱ ጥሬ ነው
telegramያገር ልጅ የማር ጠጅ
telegramያንቺን አትበይ ገንዘብ የለሽ የሰው አትበይ ምግባር የለሽ
telegramዞር አሉ አልሸሹም
telegramያለበት ይጉላላበት
telegramጭለማ ቢመጣ አትፍራ ይነጋልና
telegramፍጥም አያናግር የጎርፍ ሙላት አያሻግር
telegramተከተማ ወደዱር ተአልጋ ወደምድር
telegramኑ ባይ ከባሪ እንቢ ባይ ቀላይ
telegramጸሀይ የጠዋት አዱኛ የሽበት
telegramእኔን የወደደ ካንጀት ልጄን የወደደ ካንገት
telegramጆሮ እዳውን አይሰማም
telegram