በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1541–1560 እያሳየ
ጀምሮ የማይፈጽም ፈጭቶ የማያልም
telegramየአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም
telegramእግርና እራስ እኔ እለብስ እኔ እለብስ ይጣላሉ
telegramለላም ከጥጃዋና ከአላቢዋ ማን ይቀርባታል
telegramቅልውጥ አሳስቦ ይጥላል ዘመቻ
telegramየሀጢአት ክፉ ጉቦ የበሽታ ክፉ ተስቦ
telegramለአፈ ግም አፍንጫ ድፍን ያዝለታል
telegramቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ናት
telegramለምን ጊዜው ነቀዝሽ
telegramእኔው ሞቼ እኔው ቄስ ጠርቼ
telegramዘመድና መድሀኒት የተቸገሩ ለት
telegramለረዥም መንገድ አትሩጥበት ለረዥም ነገር አትቸኩልበት
telegramሁሉም አካል ነው ግን እንደአይን አይሆንም
telegramነገር ወዳጅ ከቤቱ አይሞትም
telegramንግግር ሲበዛ ይጠፋል ማር ሲበዛ ያስተፋል
telegramእድር እስከ በጌምድር
telegramቀድሞ የሸተውን ወፍ ይበላዋል ቀድሞ የተናገረውን ሰው ይጠላዋል
telegramእንዳትሄድ ቀየዳት እንዳትበላ ለጎማት
telegramያለስፍራው የተስበረ ሲጠግኑት አስቸገረ
telegramእግዜር በትር ሲቆርጥ ቆላ አይወርድም
telegram