በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1561–1580 እያሳየ
ነገር ስንት ነው ሁለት ምን ያበዛዋል ውሸት
telegramእኔን ሲፈጀኝ ልጄን ያቃጥለው
telegramጅል ስለላ ላይ ሄዶ ምግብ ቢቀርብለት ስለላ ላይ ነኝ ብሎ .እርፍ
telegramተናግሮ አናገረኝ ይወደኝ ይመስል ሄዶ ተናገረ የላኩት ይመስል
telegramድሀ በአመዱ ንጉስ በዘውዱ
telegramበአጎረስኩኝ እጄን ተነከስኩኝ
telegramየሴት ጉልበት ምላሱዋ
telegramየገበያ ግርግር ለሌባ ይበጃል
telegramያለ ሴት ቤት ያለበሬ መሬት
telegramዳኛ የፈረደው ስለት የቀደደው
telegramተንኮለኛ ናቸው አርቃችሁ ቅበሩዋቸው
telegramየንግዳ አይን አፋር ባለቤቱን ይጋብዛል
telegramዶሮ ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት
telegramተረታን እንዳይሉ ይግባኝ ይላሉ
telegramትእግስተኛ ከፈለገበት ይደርሳል
telegramጸሎት ከፍቅር ሀይማኖት ከግብር
telegramለልጅ ጨዋታ ለባለጌ ቧልታ
telegramተገናኝተው ሳሉ ምን ጊዜ እንገናኝ ይላሉ
telegramለተራበ ቂጣ ለተጠማ ዋንጫ
telegramነገር ነገርን ያነሳል ጥጋብ ሞትን ያስረሳል
telegram