Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2141–2160 of 3,328 proverbs
ታለቀ መቆጠብ ተሞተ መንጠብጠብ
telegramየመስከረም ውስጡ በጋ ያረመኔ ልቡ ቀጋ
telegramያ በሬ ባገደደ ያ በሬ ገደል ገባ
telegramለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስም
telegramተስፋ ያድናል ክህደት ያመነምናል
telegramያወረደ መአቱን ያመጣ ምህረቱን
telegramሹመት ሲገኝ ዘመድ አይገድም
telegramእኔም አለኝ ቁስል ያንተን የሚመስል
telegramድሀ ያልፍልኛል ይላል ጌታ ቀኑን ይቆጥራል
telegramየሴትን ብልሀት የጉንዳንን ጉልበት ይስጥህ
telegramድርጎ የለመደች መበለት ወተት ያየች ድመት
telegramየአባይን ልጅ ወዳቂ የዞማ ልጅ ሳቂ
telegramዘመድን ከዘመድ ጋር ማማት ጮማ እንደመቁረጥ ይቆጠራል
telegramሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል
telegramለሌባ ቅሌት ልብሱ ነው
telegramድሀ ሲቆጣ እግሩ መንገድ ያሰልጣል
telegramእዳው ዶሮ መጋቢያው ዳወሮ
telegramሌባ ላመሉ ንግድ ይላል
telegramደረቅ ይቀመጠላል እርጥብ ይጎብጣል
telegramየገጣጣ ሚስት ችግሩን አልቅሶ ካልነገራት አይገባትም
telegram