Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2161–2180 of 3,328 proverbs
ሂዳ ጉበት የነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች
telegramየመከራን ጉድጓድ ሚዳቋ አትዘለውም
telegramከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ
telegramከቁራ ጋር የዋለች እርግብ ላባዋ ባይጠቁርም ውስጧ ጠቁሮ ትመለሳለች
telegramላንቺ ብርቅሽ በሶቢላ ወጥሽ
telegramወጭትና ሴት ሲከናነቡ ይሻላል
telegramባለጌን ተነስ አይሉትም
telegramሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ
telegramሀምሌና ሙሽራ ሳይገለጡ ነው
telegramበሬ ካራጁ ይውላል
telegramማጣት ከሰማይ ይርቃል
telegramየሀብታም ልጅ ወደ ቦሌ የድሀ ልጅ ወደ ባሌ
telegramየሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርግ ነው
telegramየለማኝ ቅንጡ ይላል በወጥ አምጡ
telegramሹም ያዛል ቄስ ይናዝዛል
telegramሽማግሌና ጅብ በላላባት ይገባል
telegramተጨንቆ ኩራት ተንጠራርቶ ራት
telegramዘመነ ግርምቢጥ ውሻ ወደ ሰርዶ አህያ ወደ ሊጥ
telegramውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲጭር ያድራል
telegramሆድ ሲያር ጥርስ ይስቃል
telegram