Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 261–280 of 3,328 proverbs
ነገር በሆዴ መንገድ በአመዴ
telegramሀጢአት ሳያበዙ በጊዜ ይጓዙ
telegramፈሪ ለናቱ ጀግና ለጀግንነቱ
telegramንጉስ በግንቡ ገበሬ በርስቱ ቢገቡባቸው ቀናተኞች ናቸው
telegramሽንኩርት የባህሪውን ይሸታል
telegramለአኩራፊ ምሳው እራት ይሆነዋል
telegramእንቅልፍና ሞት እሬትና ሀሞት
telegramጆሮ የሰማውን ልብ ያውቃል
telegramለላም ጥጃዋ ለአህያ ውርንጭላዋ
telegramእወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው ባርባ ዘመኑ
telegramእንጀራ ለባእድ መከራ ለዘመድ
telegramበአፉ ቅቤ አይሟሟም
telegramጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል
telegramቀበቶ ለማፈኛ ሰንሰለት ለማቆራኛ
telegramየመጥረቢያ ልጅ መዝለፊያ
telegramበጥቅምት አንድ አጥንት
telegramየሞት በደለኛ አያይዞ በዳኛ
telegramእንኳን ለሙቅ ለገንፎም አልደነግጥ
telegramፈርተው ድንጋይ ቢወረውሩ ጅብ ወጣ ከዱሩ
telegramቀጥኜ ቢያዩኝ ሞዴል ነሽ አሉኝ
telegram