Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 701–720 of 3,328 proverbs
ዱርዬ ያገባ በሬው በሰኔ ገደል የገባ
telegramእንደ አጤ ስርአት እንድ አብርሀም እራት
telegramውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል አቧራ ያስላል
telegramለጠጪ ሰው የመጠጥ ወሬ አውራው
telegramሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት
telegramእንኳን ተልባ ሽቶሽ እንዲያም ዘጠኝ ቂጣ ትፈጃለሽ
telegramየተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል
telegramካለቃና ከጠገራ ፊት ዞር በል
telegramበአህያ ቆዳ የተሰራ ድንኳን ጅብ ሲጮህ ይፈርሳል
telegramጸጸት እያደር ይመሰረት
telegramሹመት ላወቀው ይከብደዋል ላላወቀው ያሳብደዋል
telegramውሀ በብልሀት ይቆላል በእሳት
telegramየፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ነው
telegramመልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል
telegramይህንን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ
telegramነገረኛ ዝንጀሮ ውሻ ታረባለች
telegramቡና እና ማሽላ እየሳቀ ያራል
telegramየፈሪ ዱላ አያዳግምም
telegramየሴት ምክር የሾህ አጥር
telegramተሌባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው
telegram