Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 721–740 of 3,328 proverbs
ቀን ከህዝብ ሌት ከጅብ
telegramትምህርት ከሚሉት ነቀርሳ ኤድስ ከሚሉት በሽታ ያውጣን
telegramየምህረት ጎደሎ የባሪያ ወይዘሮ
telegramያህያ እንግዳ የጅብ እራት ነው
telegramተሁለት ዛፍ የወደቀ
telegramቀን እስኪያልፍ ያባቴ ባሪያ ይግዛኝ
telegramሴት የላከው ሞት አስፈራራው
telegramሆዳም ቢፈተፍት የጠገበ ይመስለዋል
telegramተዋሰኝ ግዝት ይሆነኝ አበድረኝ አይማረኝ
telegramያልበላህን አትከክ
telegramቀኑ የጨለመበት መንገዱ ዘንግ ነው
telegramእንደ ንብ ቀስሞ እንደ ወጥ ቀምሞ
telegramየማይሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል
telegramተሟጋች - እኔ እረታ ይመስለኛል ሰውም ይመለከተኛል
telegramለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን አያጣም
telegramዘመድን የሚወጉበት ጦር ጀንፎው አይለቀቅም
telegramፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም
telegramፍጥም አፍራሽ ቤተክርስቲያን ተኳሽ
telegramያለ ይበዛል አለ ወፍጮ
telegramለገላጋይ ደም የለውም
telegram