በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2721–2740 እያሳየ
ሀሰት ስለበዛ እውነት ሆነ ዋዛ
telegramነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ዜማ በሀሌ
telegramተተናገረ አያባራ አፋቸው ከያዘ አይለቅ እጃቸው
telegramየራስዋ እያረረባት የስው ታማስላለች
telegramየሚሮጡበት ሜዳ የሚወጡበት ቀዳዳ
telegramእናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል አለቀሱ
telegramለሆዳም በሬ ገለባ ያዝለታል
telegramለከሳሽ የለው መላሽ
telegramእጅ ከልብስ ምላስ ከጥርስ
telegramጸሎት ያለፍቅር ሀይማኖት ያለግብር አይረባም
telegramየደላው ሙቅ ያኝካል
telegramከገሙ አይቀር መጠንባት ነው
telegramያለ መጥረቢያ እንጨት ሰባሪ የቆማጣ ዘንግ ወርዋሪ
telegramየምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ
telegramየምጥ መድሀኒቱ አንድ እግር ማስቀደም ነው
telegramፈሪ ውሀ ውስጥ ያልበዋል
telegramይጥሉህ አትጥላቸው ይበድሉህ አትበድላቸው
telegramተጀመሩ መጨረስ ካራገዱ ማልቀስ
telegramተጠማኝ ቢሰነብት ባለርስት ይሆናል
telegramለማየት የፈለገ አይኑን ይገልጣል
telegram