በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2801–2820 እያሳየ
የሰው አገሩ ምግባሩ የከብት አገሩ ሳሩ
telegramነቢያት በመደመዱ ሀዋርያት ገደገዱ
telegramየነፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል
telegramለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል
telegramነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም
telegramየሞኝ ዘመድ ያፍራል
telegramዝም አይነቅዝም
telegramለንፉግ ሰው የገበያ መንገድ ይጠበዋል
telegramያረሰ እንደ ልቡ ጎረሰ
telegramተረቴን መልስ አፌን በዳቦ አብስ
telegramሹክሹክታ የጠብ ወለምታ
telegramዳኛ አውጥቼ ዘንግ አቅንቼ
telegramየምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጫጫ
telegramእከክ የሰጠ ጌታ ጥፍሩን አይነሳም
telegramፎክሮ መሸሽ ታሪክ ያበላሽ
telegramተመዋረድ ጌታን መውደድ
telegramእንዲህ ልጠግብ በሬዪን አረድኩት
telegramዘረፋና ቀን ካልተሻሙበት ያልቃል
telegramቅቤና ቅልጥም ወዴት ግጥምጥም
telegramየአህያ "እቃው" ሆዱ ውስጥ ነው
telegram