በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2901–2920 እያሳየ
ነገር ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም
telegramካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ
telegramእድሜ ካላነሰው ጊዜ አለው ለሰው
telegramለንፉግ ሰው የገበያ መንገድ ይጠበው
telegramፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ
telegramከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ
telegramያውሬ ስጋ ለወሬ
telegramያለ ዝናብ ነጎዳ ያለ ብድር እዳ
telegramጅብ ምን ይመስላል እግሩ ያነክሳል አፉ ይነክሳል
telegramዶሮ ሲሉ ሰምታ ሞተች እጢስ ገብታ
telegramያለው ይመዛል የሌለው ይፈዛል
telegramጅብ እንደጉልበቱ ልብ የለውም
telegramዛሬ የትላንት ነገ ነበረች ዛሬ ደግሞ የነገ ትላንት ትሆናለች
telegramየጨዋ ልጅ ሲያዝን አሳ በወንዝ ይመክን
telegramኑሮ ከማናደድ ሄዶ መናፈቅ
telegramሰው ያለስራው የተሰረቀ አህያ ይነዳል
telegramየማይተች አይፍረድ የማያተርፍ አይነግድ
telegramሴት የወደደ ጉም የዘገነ
telegramየማህበር አሽከር በልቶም አይጠገን ታሞም አይድን
telegramበካፊያ የሚርስ
telegram