በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2921–2940 እያሳየ
እግዜር ባወቀ ሰማይን አራቀ
telegramለዝንብ ከትላንት ወዲያም ድሮ ነው
telegramዘቅዝቀው ቢቀብሩት ቀና ብሎ አደገ
telegramንጉስ ከግንቡ ውጭ ይታማል
telegramለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለው
telegramይመታሉ የሚጠሉ ይመስል ይስማሉ የሚወዱ ይመስል
telegramይቺን በላህ ብለህ ጦሜን አታሳድረኝ አለ አሉ
telegramያባት ሞቱን አይወዱ ረድኤቱን አይሰዱ
telegramዛፍ ዝናብ ያስጥላል ትልቅ ሰው ከዳ ያስጥላል
telegramነጻነት ያኮራል ስራ ያስከብራል
telegramለቀንዳም በሬ ቤት አትከልክለው ቀንዱ ይከለክለዋል
telegramየባል ደግነቱ ውሽምን መርሳቱ
telegramእንኳን ለእህቴ ለሌላውም ይዘፍናል አንገቴ
telegramዘርቶ መቃም ወልዶ መሳም
telegramነገር በነገር ይጠቀሳል እሾህ በእሾህ ይነቀሳል
telegramየመጣ ቢመጣ ከቤቴም አልወጣ
telegramወገኛ ቀበሌ ወረዳ (ከፍተኛ) መሆን ያምራታል
telegramእታከል ተግመል
telegramለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወዳጅ ሲሉ ይጠሉ
telegramደም ከውሀ ይቀጥናል
telegram