በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3061–3080 እያሳየ
ባል ነበር ይቻል ነበር
telegramዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሸት መጣች
telegramያሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ
telegramሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች
telegramእንዳይወልዱ ይመነኩሱ እንዳይጸድቁ ይልከሰከሱ
telegramያህያ ባል ከጅብ ጉቦ በላ
telegramቀን ከጣለው ሁሉ ይጥለው
telegramያልቆረጠ እግብ አይደርስም
telegramሞኝ ሲስቁበት የሳቁለት ይመስለዋል
telegramእከክን ያመጣ ጥፍርንም አላሳጣ
telegramየላጭን ልጅ ቅማል በላው ያናጢን ልጅ ጅብ በላው
telegramያልሰጡት ተቀባይ ያልጠሩት አቤት ባይ
telegramከምድር ውስጥ ልቃቂት አይወጣም
telegramሆዱ ፈሪ እግሩ ዳተኛ አዳም ሲዋጋ እርሱ ይተኛ
telegramቢጠሩሽ አትሰሚ ቢጠቅሱሽ አታዪ ረጋ ብለሽ ሂጂ ብር ብር አትበዪ
telegramተልባ በጥባጭ እያለች ጎመን ቀንጣሹዋን ምች መታት
telegramለእባብ እግር የለው ለሞኝ መላ የለው
telegramፈሪ ቢሸፍት እስከ ጓሮ
telegramቅንድብ ለአይን ጥቅሻ አስተማረች
telegramተተናገረ አያባራ አፋቸው ከያዘ አይለቅ ምንቸታቸው
telegram