በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3221–3240 እያሳየ
የሚወጋ ጦር ከእጅ ሲወጣ ያስታውቃል
telegramናዳ መጣልህ ቢሉት ተከናንቤአለሁ አለ
telegramመሄጃ የሌለው መውጫውን ያበስራል
telegramቀን እስኪያልፍልሽ ያባትሽ ሎሌ ያግባሽ
telegramየውሀ ሽታ የእባብ ፍለጋ የለውም
telegramየበላ በለጠኝ የሮጠ አመለጠኝ
telegramየምላስ ወለምታ ሪፈር የለውም
telegramእጅግ ስለት ይቀዳል አፎት
telegramቀይ ሰው መልክ አይፈጅም
telegramለድህነት የፈጠረው ቢነግድ አይተርፈው
telegramየማን ዘር ጎመን ዘር
telegramነገር አለኝ ከማለት ስራ አለኝ ማለት
telegramያባይን እናት ውሀ ጠማት
telegramእግር ከሸሸ ልብ ሸሸ
telegramሽማግሌ ካልሞተ ስንዴ ካልሸተ
telegramጫማ የለኝም ብለህ አትዘን ካልሲ የሌለው አለና
telegramከዳቦ የተገኘ ወጥ አብረህ ግመጥ
telegramዘፍኖ አያምር እንኳን አልቅሶ
telegramተቀማጭ አፉ ምላጭ
telegramእንደ ውሀ ይፈስ እንደ ጋዝ ይነፍስ
telegram