በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 461–480 እያሳየ
ጅብ ውሀ ሲጠጣ ታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ
telegramየባስ አለ ሚስትህን አትፍታ
telegramዳኞች ከመረመሩ ይገኛል ነገሩ
telegramሁሉም ሸክሙን ፍቅርም ያዥውን
telegramለራስ ቢያወሩ ለቅንቅን ይዘሩ
telegramያለ ስራ መብል ያለዳኛ ውል አይቻልም
telegramያለ እዳው ዘማች ዋ ብሎ መቅረት
telegramለተሾመው ይመሰክሩለታል ለተሻረው ይመሰክሩበታል
telegramከቁንጫ መላላጫ ያወጣል
telegramያለ ዘመድ ነግሶ ያለ አቡን ቀስሶ
telegramሁለት ጊዜ ተናግረህ ከፋህ
telegramባልዘፈንሽ ከዘፈንሽም ባላፈርሽ
telegramብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ
telegramዛፍ ያለቅርንጫፍ አይደምቅም ሰው ያለሰው አይከበርም
telegramየመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር አይወጣም
telegramታላረፉ መከራ ነው ትርፉ
telegramፍዬል በግርግር እናቱን ይሰር
telegramለሴት ልጅ እስከአርባ ቀን ሞቷን ከዚያ ወዲያ ሀብቷን
telegramየምትጠላውን የምትወደውን ሰጥተህ ሸኘው
telegramእንኳን የሸመተ ያረሰም አይችልሽ
telegram