በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 521–540 እያሳየ
ተከበሩ ሰው አይፈሩ
telegramእቺ እንጣጥ እንጣጥ አምፖል ለማዉለቅ ነዉ
telegramየሞኝን ጥርስ ብርድ ፈጀው
telegramየጥቅምት ቀን እና የቆንጆ ሳቅ አያታልልህ
telegramስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ
telegramየሙት አልቃሹ የቁም ወራሹ
telegramየሚውል ሆድ ማለዳ ይርበዋል
telegramውሀን መመለስ ወደ ሌላ ማፍሰስ
telegramየሚያልፍ ነገር የማያልፍ ስም ይሰጣል
telegramሸማ ማዋስ ለባላገር በቅሎ ማዋስ ለወታደር
telegramድሀ ካልዘራ ዶሮ ካልጫረ
telegramጀምሮ ይጨርሳል ለጉሞ ይተኩሳል
telegramቂምህን አትርሳ የወደቀን አንሳ
telegramለመስማት የፈጠንህ ለመናገር የዘገየህ ሁን
telegramሽንኩርት አንድም በሉት ገማ ደገሙትም ገማ
telegramየወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ
telegramእውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደወርቅ
telegramስለ ጨሰ አይነድም ስለዳመነ አይዘንብም
telegramለልጅ ከሳቁለት ለውሻ ከሮጡለት
telegramእንጨት ቢያነዱት አመድ ቃጫ ቢፈትሉት ገመድ
telegram