በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 761–780 እያሳየ
ኑሮ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ዙሮ ከቤት አይቀርም
telegramየሚሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን
telegramየጨው ገደል ሲናድ ብልህ ያለቅሳል ሞኝ ይልሳል
telegramሽሮን ሲሸውዷት ፕሮቲን ነሽ አሏት
telegramወጠጤ ለወጠጤ ቢማከሩ እንዳይታረዱ
telegramጅብ እንዳገሩ ይጮሀል የደላው ሙቅ ያኝካል
telegramሁሉ ያልፋል እውነት ብቻ ይተርፋል
telegramየለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ሽምጠጣ
telegramለላም የሳር ለምለም
telegramያቀረቡልህን ጉረስ የተረፈህን መልስ
telegramሆድ ሲያውቅ ዶሮ ጠዋት
telegramጭድ ይዞ እሳት ሳል ይዞ ስርቆት
telegramላንቺ ቁምነገርሽ በሶብላ ወጥሽ
telegramሁለት ወፎች ባይናከሱ ይናቀሱ
telegramየጨውን ባለእዳ በጨው ቢያባብሉት ጨዌን ማለቱ አይቀርም
telegramሚስትህ አመዳም ጎራዴህ ጎመዳም
telegramየጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል
telegramሀይለኛ ውሀ አሻቅቦ ይፈሳል
telegramያለ ፊቱ አይቆርስ ያለባለቤቱ አይወርስ
telegramሆድ የሸሸገውን ብቅል ያወጣዋል
telegram