በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 901–920 እያሳየ
ተላም የዋለ በሬ ከጋለሞታ የዋለ ገበሬ
telegramየሞኝ ገበሬ እርሻ በሰኔ
telegramሎሚ ካልመጠጡት እምቧይ ነው
telegramዛፍ በሌለበት እንቧጮ አድባር ይሆናል
telegramፈሪ ለናቱ ይገባል
telegramድመትን በቆሎ መጠርጠር
telegramሁለት ጥፉ ካገር ይጥፉ
telegramያልጋ ሴሰኛ ሶስት ያስተኛ
telegramድርጎ ራቱ ድርጎ ቢቀር ሞቱ
telegramየማያመሽ ባል ቅንድብ ይስማል
telegramለማያውቁሽ ታጠኚ
telegramየሚያድግ ዛፍ በቁጥቋጦው ያስታውቃል
telegramእጅና ጭራ አፍና እንጀራ
telegramእንደ ዝንጀሮ በአፋፍ እንደ ጦጣ በዛፍ
telegramያኩራፊ ምሳ እራት ይሆነዋል
telegramተቂል አትጫወት አይንህን ያወጣል በእንጨት
telegramየጎጃም አዝመራ ሽንብራ ነው አሉ እኛም እንዳንበላ ተነቀለ አሉ
telegramለሰባቂ ጆሮህን አትስጠው
telegramእዩኝ እዩኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ታመጣለች
telegramነገር በመልከኛ ጠላ በመክደኛ
telegram