በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1161–1180 እያሳየ
ሆድ ባዶ ይጠላል
telegramለላም ቀንዷ አይከብዳትም
telegramቀልደኛ ገበሬ ናይት ክለብ ከፈተ
telegramየቃርያ እልክ አወፈረኝ
telegramቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል
telegramየቀበጠች አይጥ በድመት ጭራ ዘፈን ትዘፍናለች
telegramለእኔ እናት ምን ደላት ያም አፈር ያም ድንጋይ ጫነባት
telegramያገባሽስ ይፈታሻል ይብላኝ ለወለደሽ
telegramጽድቅ እንደ ላሊበላ እድሜ እንደ ማቱሳላ ይስጥህ
telegramላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወውም ልጅ ሆነባት
telegramየህልም ሩጫ የጨለማ ፍጥጫ
telegramዘመድና ሳንቲም ከመንገድ ወድቀው ሳንቲሙን አነሱ ዘመድን ጥለው
telegramበማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ
telegramካልታዘልኩ አላምንም አለች ሙሽራ
telegramንዳማ ቢአጭዱት ክምር አይሞላም
telegramጽድቁ ቀርቶብኝ በውሉ በኮነነኝ
telegramተንኮለኛ የሰይጣን አርበኛ
telegramቀብሮ የሚመለስ የሚመለስ አይመስለውም
telegramእዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ
telegramነገር በትኩሱ ጨዋታ በወዙ
telegram