በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1201–1220 እያሳየ
ጸሀይ ካልወጣ ከሰፈረበት አይነሳ አንበጣ ሴት ምክንያት አታጣ
telegramየባል ደግነቱ ውሽሜን መርሳቱ
telegramቁመህ ተከራከር ዙረህ ተመካከር
telegramለወሬ የቸኮለ እናቱን በመንገድ ይረዳል
telegramትገርም ሻሸመኔ ትብስ ኮፈሌ
telegramእኛ ምን አገባን በሰው ፖለቲካ እኛንም አይንኩን እኛም ሰው አንነካ
telegramትምህርትም እንደ ኮት ፋሽኑ አለፈበት
telegramፍጥም ያቆማል እርቅ ይጠቀልላል
telegramዘምቶ ያረጀ በልቶ ያፈጀ
telegramሽል ከሆነ ይገፋል ቂጣም ከሆነ ይጠፋል
telegramጅብ እንኳን ጓደኛውን ይጣራል
telegramእውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ወርውሮ ፍለጋ ይገባል
telegramእናቲቱን አይተህ ልጅቷን አግባ
telegramቅማል በጥፍር ቢድጧት ራስ ደህና አለች
telegramራስ ተላጭቶ ወለባ ልባልባ ታጥቆ አዛባ
telegramሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል
telegramዳኛ ሳለ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር
telegramሆድ ለተተባሰው ማጭድ አታውሰው
telegramየአሳ ግማቱ ከወደ ጭንቅላቱ
telegramየማይችሉት ድንጋይ ሲያወጡት ደረት ሲያወርዱት ጉልበት ይመታል
telegram