በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1481–1500 እያሳየ
የደመና ውሀ ጥምና የእናት በደል አይታወቅም
telegramድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክ ይጨርሰው ነበር
telegramለፈሪ ስጠው ፍርፋሪ
telegramየሴት ሞቷ በማጀቷ
telegramቂጥ ቢወድል ፈስ አያድን
telegramተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ
telegramጅብ ታኮተኮተ ሰው ከተከተተ
telegramለውሻ ሞት ፊት አይነጩለትም
telegramወይ ዘንድሮ ! አለች ቀበሮ
telegramቆላና ደጋ እመቤትና አልጋ
telegramጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ሩም ሰርቪስ ያዛል
telegramሰለሞን ሳባን ውሀ ባያስጠማት ኖሮ የሱ ጥም ባልበረደ ነበር
telegramተዝካር ያየ ተማሪ ሸቀጥ ያየ አጣሪ አይን የለውም
telegramቁም እንደአላማ ቁረጥ እንደጫማ
telegramዛሬ ጠምቃ ፈጀችው ጠልቃ ጠልቃ
telegramዶሮ ሲቀጣጥቧት በመጫኛ ጣሏት
telegramያለ ክንፍ መብረር ያለ ስራ መክበር
telegramታልጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ
telegramየሚፈልግ ያገኛል የሚተኛ ያልማል
telegramሁሉም ያልፋል የሚኮርጅም ቢሆን
telegram