ምሳሌዎች

በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።

ከ3,328 ምሳሌዎች 1821–1840 እያሳየ

1821

የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ሳልወጣሽ

telegram
1822

ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች

telegram
1823

ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች

telegram
1824

እግዚአብሄርን ያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ

telegram
1825

ሀረግ ለመዳፍ አልጋ ለምንጣፍ

telegram
1826

ዳኛ ይመረምራል ጣዝማ ይሰረስራል

telegram
1827

ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ

telegram
1828

ሆድ ሲሞላ ራስ ባዶ ይቀራል

telegram
1829

እንደ ተተከለ ትርሽማ እንደ ተሰጣ ሸማ

telegram
1830

የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል

telegram
1831

ተላም የዋለ በሬ ተሴት የዋለ ገበሬ

telegram
1832

በሬ ቅባቱን በቅልጥሙ ይዞ ይኖራል ለምንህ ቢሉት ኋላ ለገዛ ቁርበቴ ማልፊያ ይሆነኛል አለ

telegram
1833

ሎሌ ያገለገለውን ይቆጥራል ጌታ ያስቀየመውን ያስባል

telegram
1834

ፈሪ ለናቱ

telegram
1835

ጅብ እንዳባቱ ይዘርጥጥ አህያ እንደአባቱ ይፈርጥጥ

telegram
1836

ለፈሪ ምድር አይበቃውም

telegram
1837

የለማኝ ስልቻ ሲንከባለል ከለማኝ እጅ ይወድቃል

telegram
1838

ያሰቡት አይገድም ጎኔን ላርገው ጋደም

telegram
1839

በሬ ካራጁ ቢላ ተዋሰ

telegram
1840

ስራ ከመፍታት ምርጫ መወዳደር

telegram