Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1821–1840 of 3,328 proverbs
የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ሳልወጣሽ
telegramቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች
telegramከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች
telegramእግዚአብሄርን ያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ
telegramሀረግ ለመዳፍ አልጋ ለምንጣፍ
telegramዳኛ ይመረምራል ጣዝማ ይሰረስራል
telegramቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ
telegramሆድ ሲሞላ ራስ ባዶ ይቀራል
telegramእንደ ተተከለ ትርሽማ እንደ ተሰጣ ሸማ
telegramየጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል
telegramተላም የዋለ በሬ ተሴት የዋለ ገበሬ
telegramበሬ ቅባቱን በቅልጥሙ ይዞ ይኖራል ለምንህ ቢሉት ኋላ ለገዛ ቁርበቴ ማልፊያ ይሆነኛል አለ
telegramሎሌ ያገለገለውን ይቆጥራል ጌታ ያስቀየመውን ያስባል
telegramፈሪ ለናቱ
telegramጅብ እንዳባቱ ይዘርጥጥ አህያ እንደአባቱ ይፈርጥጥ
telegramለፈሪ ምድር አይበቃውም
telegramየለማኝ ስልቻ ሲንከባለል ከለማኝ እጅ ይወድቃል
telegramያሰቡት አይገድም ጎኔን ላርገው ጋደም
telegramበሬ ካራጁ ቢላ ተዋሰ
telegramስራ ከመፍታት ምርጫ መወዳደር
telegram