በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1881–1900 እያሳየ
ሽማግሌ ይገላግላል የተጠቃ አቤት ይላል
telegramእጅ እሾህን ይነቅሰዋል ጥጋብ ሞትን ያስረሳዋል
telegramያምላክን ነገር ስንቱን አውቀሽው ወይ እኔ እበላው አንቺ አርመሽው
telegramሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል
telegramቀንዳምን በሬ ቀንድ ቀንዱን
telegramየሞተው ባልሽ የገደለው ውሽማሽ
telegramያባቱን ቢሰጡት ህይወቱ ያባቱን ቢነሱት ሞቱ
telegramሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀ
telegramደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም
telegramዶሮ ከጮኸ ሌሊት ከደብረ ታቦር ወዲያ ክረምት የለም
telegramዞሮ ዞሮ የዶሮ አንገት በማሰሮ
telegramንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ አባት አይወቀስ
telegramቀድሞ የሸተውን ወፍ ይበላዋል ቀድሞ የሚናገረውን ሰው ይጠላዋል
telegramእግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ እግረ ደንዳና ይሞታል
telegramየሴት ልባም ያህያ ቀንዳም
telegramሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት
telegramያገባሽ ይፈታሻል ይብላኝ ለወለደሽ
telegramሸርሙጣን የወደደ ልብሱን ጥሎ ያበደ
telegramሀኪም የያዘው ነፍስ ባያድር ይውላል
telegramውሀ የጥቅምት ነበርሽ ታዲያ ማን ይጠጣሽ
telegram