በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1961–1980 እያሳየ
ሺ መት ሺ ሞት
telegramየሚጣፍጥ ምግብ ሲርብ የበሉት ነው
telegramደባ ራሱን ስለት ድጉሱን አያጣውም
telegramእንደ እንቁላል ድፍን እንደ መረብ ሽፍን
telegramየልጅ እናት አባይ ናት
telegramየኋላ የኋላ አይቀርም ዱላ
telegramሴትን ያመነ ጉም የዘገነ
telegramድንጋይ ላይ ተቀማጭ የባለጌ ተለጣጭ
telegramቁጥቋጦም ሲያድግ ዛፍ ይሆናል
telegramዘመድና ዋንጫ እያለቀሰ ይመጣ
telegramጀርባዬን አሳከከኝ ተንጠራርቼ ማከክ ተሳነኝ
telegramጅብ እንደቁመቱ ልብ የለውም
telegramውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው
telegramዘመድ ያረጀ በልቶ ያፈጀ
telegramነፍጥ ቢያጓር የጌታውን ጎን ይሰብር
telegramየፍየል ጅራት ከብርድ አያድን አፍረት አይከድን
telegramያባቱን ያገኘ ህይወቱ ያባቱን ያጣ ሞቱ
telegramያህያ ውሀ ጠጭ ሳይታወቅ መጣጭ
telegramየበላችው ያገሳታል በላይ በላዩ ያጎርሳታል
telegramለፍየል ቆላ ለሙክት ባቄላ
telegram