Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2981–3000 of 3,328 proverbs
ያፍ እማኝ አደረገኝ ለማኝ
telegramያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል
telegramያመኑት ሲከዳ ይቀላል እዳ
telegramድል ድል እድልህ እንዳይጎድል
telegramመራጭ ይወድቃል ከምራጭ
telegramያንዱ ቤት ሲቃጠል ላንዱ ቋያው ነው
telegramየለም ቀሪ ካለ ፈጣሪ
telegramሳትወልድ ብላ
telegramድግርና ገባር ሲተካከል ያምር
telegramጸሀይ ሳለ ሩጥ አባት ሳለ አጊጥ
telegramእግር ቢሳሳት ከአንጋዳ አፍ ቢሳሳት ከእዳ
telegramየፈስ ማደናገሪያው ዳባ
telegramለእበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት
telegramድሀ ሲያስለቅሱ ከስላሴ ይወቀሱ መንግስተ ሰማያትን አይወርሱ
telegramያርጋጅ አንጓጅ
telegramእንግዳ ፊት ወርቅ ኋላ ብር ኋላ ብረት
telegramየማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ
telegramዶሮ ብትታመም በግ አረዱላት
telegramያይጦች ዝላይ ለነአቶ ውሮ ሲሳይ
telegramባጎረስሁኝ ጣቴን ተነከስኩኝ ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ
telegram