Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3081–3100 of 3,328 proverbs
ሂድ ካገር ኑር ካገር
telegramፍየል በልታ በበግ አበሰች
telegramበእጅ ያለ መዳብ እንደወርቅ ይቆጠራል
telegramዳኛ ሲቆጣ ማር ይዞ ከደጁ
telegramያወቀ ዘለቀ ያላወቀ አለቀ
telegramነገር ከመጀመሪያው እህል ከመከመሪያው
telegramእውር ምን ይሻል ብርሀን ነጋዴ ምን ይሻል መዳን
telegramየምላስ ጦር ቢታከም አይድንም
telegramደስታና መከራ ቀኝና ግራ
telegramጠርጥር በገንፎ ውስጥ እንዳለ ስንጥር
telegramፈጣሪን የሚያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ
telegramየማይጣሉ መላእክት የማይታረቁ አጋንንት
telegramቀን ሲደርስ አምባ ይፈርስ
telegramየሚያፈስ ቤት ጨቅጫቃ ሚስት
telegramለማን አለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሀ አለው
telegramእዛም ቤት እሳት አለ
telegramጥጋበኛ ከርከሮ የነፍጠኛ ጎጆ ይታከካል
telegramደጃቸውን ከፍተው ሰውን ሌባ ይላሉ
telegramካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም
telegramለሀጥአን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል
telegram