Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3101–3120 of 3,328 proverbs
የደላው ወርቅ ያስራል
telegramያለ ጎረቤት ቡና ያለ ሙያ ዝና
telegramሀብታም ያለ ድሀ አይኮራም ድሀ ያለ ሀብታም አይበላም
telegramእንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲየውም ጤዛ ነሽ አሉ እትዬ ዘነቡ
telegramወይዘሪትነት ያንድ ቀን ርቀት
telegramተይዛ ትዘፍን ጦጣ
telegramየማታ አፍ ከጋን ይሰፋል
telegramደካማ ቀበሌ በአህያ ይወረራል
telegramዱባ ባገሩ ጋን ያህላል አሉ
telegramየተናቀ ብእር ይገነፍላል
telegramየደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ
telegramተፈጣሪ ሙርጥ ጫሪ
telegramለወሬ ሞትሁ
telegramእንደ ገና ይመታል በገና
telegramየማይነጋ መስሏት እቋቱ ላይ አራች
telegramያጣ ሰው ያገኝ አይመስለውም
telegramእውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው ይጣላል
telegramይሆናል ብዬ ጎሽ ጠመድኩ የማይሆን ቢሆን ፈትቼ ሰደድኩ
telegramበቅሎ ገመድ በበጠሰች በራሷ አሳጠረች
telegramያሞሌ ጥጃ በወንዙዋ ትነፋ
telegram