Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1461–1480 of 3,328 proverbs
ነብር አየኝ በል
telegramድምጽና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል
telegramፈረስ ቢጠፋው ኮርቻውን ገልቦ አየ
telegramየጉሮሮን መታነቅ ያይን መደንቆል ያስጥለዋል
telegramየማታ ምግብ ለእንግዳ የጠዋት ምግብ ለአገዳ የጠዋት መጠጥ ለእዳ
telegramለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ
telegramተጥዶ የማይፈላ ተሹሞ የማይበላ
telegramእውነት የሀሰት ባህር ብትሰምጥ ትሟሟለች እንጂ አትጥፋም
telegramያህያ ቀበጥ ከጅብ ጡት ይጣባል
telegramወንድ ልጅ አንድ ቀን እንደ አባቱ አንድ ቀን እንደ እናቱ
telegramሁለት ጊዜ ይፈርዱ ጉድ ይወልዱ
telegramስምን መላክ ያወጣዋል
telegramቆሩ መቀበሪያው ያው ፈሩ
telegramነገር ከፊቱ ዱቄት ከወንፊቱ
telegramእንደ አገሩ ይኖሩ እንደ ወንዙ ይሻገሩ
telegramያለስፍራው የተስበረ ሲጠግኑት ያስቸግራል
telegramነገርኩት መስዬ እንዲመስለው ብዬ
telegramየትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው
telegramየቀበጠች አይጥ የድመትን አፍንጫ ታሸታለች
telegramነገር ለበለጠ ውድማ ለመለጠ
telegram