በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2081–2100 እያሳየ
ይቅር ለእግዜር ወድቆ አይሰበር ሞቶ አይቀበር
telegramነገር በልክ ሙያ በልብ
telegramእየተፈጨ እየተቦካ እየሞተ እየተከካ
telegramወሬኛ ሚስት ዘርዛራ ወንፊት
telegramነገር በዋናው ንብ በአውራው
telegramሁለተኛ ጥፋት ከገበያ ማንቀላፋት
telegramያልደረሰበት ግልግል ያውቃል
telegramእንደ ጸሀይ የሞቀ እንደ ጨረቃ የደመቀ እንደ አበባ ያሸበረቀ
telegramሺ ቢታለቡ ከገሌ አላልፍም አለች ድመት
telegramእጣ ያስታርቃል እንጂ አይፈርድም
telegramጀርባዬን እከክልኝ ለኔ ራቀኝ
telegramዶማ ለመማሻ ማረሻ ለመፈለሻ
telegramያለ ፍቅር ጸሎት ያለ እንጨት እሳት
telegramየላሜ ልጅ ያውራዬ ውላጅ
telegramየምታሸንፈውን ምታ ቢሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ
telegramየፊት ወዳጅህን በምን ቀበርከው በሻሽ የኋለኛው እንዳይሸሽ
telegramከማያውቁት መልአክ የሚያውቁት ስይጣን ይሻላል
telegramያደፈ በእንዶድ የጎለደፈ በሞረድ
telegramሲያውቀኝ ናቀኝ
telegramለፋሲካ የተዳረች ሁል ጊዜ የፋሲካ ይመስላታል
telegram